Channel
Updated: 2026-08-02
እንደ አሸዋ ፤ ጊዜአዊው ዳስ እፍ እንዳሉት፤ ያረፋ ኳስ እስኪይዙት ፤ ያታግላል ሲይዙትም ፤ ያዋልላል ከዓለም ጋር ፤ ውል መዋዋል። ፧ ባርኮት መናቅ ለመርበትበት፤ ቃልን ንቆ በመወትወት፤ የጥሪት ጥሪው ቢበዛም፤ ገንዘብ ግንዛቤ አይገዛም። ፧ ስለዚህ፦ መፈለግ ፣ እውቀትና ጥበብ፤ ዓለም…
Why Low reaction 🙄😥
ሂድ! አትጠራጠሩ እውነት ነው ነገሩ አትደናበሩ ተስማምቷል አገሩ ተረት ተተርቶ በምግባር ተፈትቶ መፅሐፍም ተፅፏል ወደፊት ነውንጂ ወደኋላ ያየ ባምላክ ይቀፀፋል! By @Lawyerly1 @ye_getamian_mahiber @ye_getamian_mahiber
.....ከወዴት ወድቀሻል ዝና ክብር ሞልቶ በረከት በጓዳ ዝናሽ ከፍፍ ብሏል በቤትሽ ጓዳ ችግር አይተሰብም በስጋም በነብስ ንግድሽም ደርቷል ሄድ መለስ ለአምላክ ያለሽ ጽናት ሀሰትን መጥላትሽ ብርቱ እምነት ትጋት ጥንካሬሽ ልቤን አሸነፈው ትዕግስት ሚዛናዊነት በሁሉ ተወዳጅ ማይነጥፍ እውነ…
ከጠለቀው ፣ ባህርህ ፣ ላይ በሁለት ጣቴ ፣ ዝቄ አወጣሁ በግርማህ ፊት ፣ መቆም ከብዶኝ በደብዳቤ ፣ ፅፌ መጣሁ። ይህ ነው ፅሑፌ ፣ ላንተ የፃፍኩት ይድረስልኝ .......በምህረትህ ከደረስኩት። ይድረስ ላንተ ፣ ሰው ለሆንከው ቀልቤን ፣ ልቤን ፣ ለወሰድከው። ልታስወግድ ፣ የአጢሀተኛ …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ዛሬ ምን የት ቤተክርስቲያን ናችሁ😊 Me:- ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን
እግዚአብሔር ጠንቃቃ ነው፤ የማንንም ታሪክ አያበላሽም🥺። @ye_getamian_mahiber
ርዕስ:– ቃል ስጋ ሆነ በተመረጡ ፊደላት በቃላት ድርደራ በተከሽነ ቋንቋ ቢተረክ ቢወራ አምላክ ስጋ የሆነበትን ምስጢር መግለፅ ባይቻልም ጥቂት ልናገር ፈጣሪው ጌታ የፈጠረውን ሆነ ያለ ልክ ጠቦ በማህፀን ተወሰነ ከሰማይ ወረደ ወረደ ወደ ምድር ፍቅር ተገለጠ ጠላቶቹን ሊያከብር በግርግም …
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦ 👉መንፈሳዊ ግጥም ፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ 👉ግጥማዊ ትረካ ይቀላቀሉን Channel👉 @ye_getamian_mahiber Group👉 @yegetamianmahiber Owner:- @s_o_l_e_n_y