Channel
Updated: 2026-08-01
ያው እንደነገርኩሽ ሰው በሰው ይወድቃል በምስኪኑ ዕንባ፣ ሌላው ይሳለቃል መተሳሰብ ጠፍቶ፣ ፍቅራችን ተስዷል በዘር ተለይቶ፣ ፍጥረት ይታረዳል ያው እንደነኩሽ አሁናችን ከፍቶ፣ ነገን ማሰብ ቀርቷል ተስፋውን ተነጥቆ፣ ስንቱ ተኮራምቷል እኔነቱ ነግሶ፣ እኛነት ተንዷል ዳናው ተቀምጦ፣ ተከሳሽ…
እስቲ ዛሬ ደግሞ ለለውጥ ያክል አለቃ ክንፌ የላኩልኝን ግጥም መሳይ ምክር ልጋብዛችሁ! (ለለጅ ምክር የአባት መታዘቢያ) ልዠ ሆይ! ሙቫይልህን አስቀምጥ ምክሬን አድምጥ ! ጦርነትን የሚጠምቀው እድሜውን ብትጠይቀው የማቱሳላ ገራዥ የአብርሀም ዣንጥላ ያዥ በጎሽ ያረሰ አዳምና ሄዋን ገምጠው…
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 10-15 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
❤️❤️ ሴት ልጅ አንተን እንዳፈቀረችህ እምታቅባቸው 5 ወሳኝ ምክንያቶች:
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
የሀሳቤ ሌባ ሰው በሌለበት ስሟን እጣራለሁ፣ ብቻዬን ሆኜ ከራሴው አወራለሁ፤ ቀን በሀሳቤ ሰላሜን ትሰርቃለች፣ ለሊት ተኝቼ በህልሜ ታነቃኛለች፣ እንጃ...እንጃ... ምን እንዳስነካችኝ እኔ ምን አውቄ? መኖር ተሳነኝ ፀባዬን ደብቄ። ፍቅሯ ከሰነባበተ አይቀርም ማበዴ፣ ልክፍት ሆኖበታል…
ስዕሉን አስተዋልኩት። ሰይፉ ያስፈራል ፣ ግን ደግሞ ያምራል እያልኩ ድንገት "የአባቷን ነገር አደራ" አልኩት። አነጋገሬ አጠገቤ ቆሞ የሚለውን ለሚጠብቅ ሰው ይመስል ነበር። ከቆምኩበት ዞሬ ልመለስ አልኩና 'መቼም የማንን እንደሆነ ይገባዋል አይደል? የልብ ያውቃል ይላሉ መቼስ..' ለመጀ…
እባክህ እግዜሩ... (ታደሰ ደምሴ) እኔ ያንተ ጭሰኛ ካፈር የሰራኸኝ የእጅህ ጡብ ትሩፋት ተራራ እየገፋሁ ቢገጥመኝ እንቅፋት ና ብየህ ብትዘገይ ቀምበሬን ባትፈታ ቀርበህ ባታፀናኝ "ወዴት አለህ!" ብየ አማሁህ መሰለኝ ግና አንተ ከሀሊ ልሳኔ አስቆጥቶህ ለግፍ እንዳታጨኝ በረከትህን ስሻ …
➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ @bewketuseyoum19 Creator - @abela1987 📨 For your comment,feedback and promotion @bewketuseyoum2bot Thank you!