Channel
መረጃዎችን ለመላክ @voa_news_amharic_bot
Updated: 2026-08-07
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዓመታት የተከማቸ ዕዳና ኪሳራ በመውጣት 39 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ ተቋሙ በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት ከነበረበት 168 በመቶ ኪሳራ ወደ 39 ነጥ…
የኢትዮጵያ መንግሥትና ህወሓት ለተጨማሪ ዉጊያ እየተዘጋጁ መሆናቸዉ ተነገረ! የኢትዮጵያ መንግሥት ጦርና ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ታጣቂዎች ለተጨማሪ ዉጊያ የሚያደርጉት ዝግጅት መቀጠሉን የተለያዩ ወገኖች አስታወቁ።የአዉሮጳ የሰላም ተቋም መገናኛ ዘዴዎችንና ሌሎች ምንጮችን ጠቅሶ እንደ…
ሞሮኮ ለ5ኛ ቀን የቀጠለውን ሰደድ እሳት ለማጥፋት ትግል እያደረገች ነው የሞሮኮ ባለስልጣናት ረቡዕ ዕለት በሰሜናዊው የሴፍሮ ግዛት 120 ሄክታር ደንን ያቃጠለውን የሰደድ እሳት ለመቆጣጠር ጥረታቸውን ቀጥለዋል፤ የእሳት አደጋ ተከላካዮች ለአምስተኛ ተከታታይ ቀናት እሳቱን ሲዋጉ ቆይተዋል…
በደቡብ ሊባኖስ ቢያንስ አንድ የሊባኖስ ዜጋ እና ሁለት የእስራኤል ወታደሮች መገደላቸው ተነገረ ግጭቱ የተከሰተው ቤሩት የእስራኤል ጦር እንዲወጣ ግፊት እያደረገች በምትገኝበት እና በሁለቱ ወገኖች መካከል ድርድር እየተካሄደ ባለበት ወቅት ነው። የእስራኤል የአየር ጥቃት በደቡብ ሊባኖስ ቲ…
በአገራዊ ምክክር ጉባኤው አመካካሪዎችና ምሁራን ሐሳብ እንዲቀይሩ ለማድረግ ያልተገባ ተፅዕኖ እያሳደሩ መሆኑ ተነገረ "የዘመሙ አካሄዶች ሲታዩ በጊዜውና በወቅቱ ዕርምት ይደረግባቸዋል" የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን - 250ው ስልታዊ ቡድን አዲስ አበባና ድሬዳዋ የፌዴራል አካል ሆነው…
የፑንትላንድ ኃይሎች የፌዴራል መንግሥቱን የጦር ካምፕ መቆጣጠራቸውን ገለጹ የሶማሊያ ከፊል ራስ-ገዝ አስተዳደር በሆነችው ፑንትላንድ እና በፌዴራል መንግሥቱ መካከል ያለው ውጥረት እንደገና ባነሰራበት በዚህ ወቅት፣ የፑንትላንድ ታጣቂ ኃይሎች ትላንት በጋልካዮ በሚገኘው የፌዴራል መንግሥት …
አውሮፓ በእሳት እየተቃጠለች ነው‼ በአውሮፓ የሙቀት መጠኖች አዲስ ሪኮርድ እያሰመዘገቡ ነው፣ ሰደድ እሳቶች እየተስፋፉ ነው፣ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎች ምርታቸውን እየቀነሱ ነው እጅግ በጣም ሞቃታማ እና ደረቅ የሆነው የበጋ ወቅት በግብርና ላይ ከባድ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል አዲስ የ…
የኤቦላ ቫይረስ በአሳሳቢ ሁኔታ እየተሰራጨ ነው ሲል ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን አሳወቀ የዛሬ ሁለት ወራት ተኩል ገደማ በኮንጎ የተከሰተው የኤቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ በአሳሳቢና ባልተጠበቀ ሁኔታ በሀገሪቱ እየተሰራጨ ነው ሲል ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን በምህፃሩ MSF አስታወቀ። ድር…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.