Channel
A quick source of sport news from Sunday to Sunday! ➮The latest news of the country ➮All information about Africa ➮Full information of Europe's major leagues ➮Quantitative data and surveys ➮games directly from the stadium CEO - @sport_433_support
Updated: 2026-09-11
ኤርሊንግ ሃላንድ ለማንችስተር ሲቲ 203 ጨዋታ 197 ጎል+አሲስት Machine 🔥 @sport_bisrat_433et @sport_bisrat_433et
🚨አዲስ ዜና የሮናልድ አራውሆ ወደ ሊቨርፑል መዘዋወር ምንም ዓይነት የግዢ አማራጭ የሌለው ፍጹም ቀጥተኛ የውሰት ውል ነው። ተጫዋቹን በቋሚነት ማቆየት ከፈለጉ በውድድር ዘመኑ ማጠናቀቂያ ላይ ከባርሴሎና ጋር የክፍያ ድርድር ማድረግ ይኖርባቸዋል። Fabrizio Romano 🎖 @sport…
🔥 ዛሬ ብቻ! 🔥 💰 1000 Deposit ላደረጉ እና ከዚያ በላይ ለሚያደርጉ ደንበኞች 100 ብር BONUS! 🎁 ⚡ Deposit አድርጉ 🎁 100 ብር BONUS ያግኙ! ⏰ የዛሬ ልዩ እድል — አያምልጥዎ! 🫥@Melbet_agent_ethiopia✅
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ምርጥ 11 ተጫዋቾች! @sport_bisrat_433et @sport_bisrat_433et
✅ #OFFICIAL አርሰናል የአንድሪያ ባርቲሽቪሊን ወደ ክለቡ መቀላቀል በይፋ አረጋግጧል። @sport_bisrat_433et @sport_bisrat_433et
OFFICIAL ✅ ፔድሮ ኔቶ በቼልሲ ቤት እስከ 2032 ኮንትራቱን አራዝሟል! @sport_bisrat_433et @sport_bisrat_433et
ኖርጋርድ በጉዳት ምክንያት እስከ ኢንተርናሽናል ብሬክ ማብቂያ ድረስ ከሜዳ እንደሚርቅ ደቪድ ሞይስ አረጋግጠዋል! @sport_bisrat_433et @sport_bisrat_433et
የሊቨርፑል ተጨዋቾች ጉዳት ሁኔታ ? የሊቨርፑሉ የፊት መስመር ተሰላፊ ኮዲ ጋክፖ ዛሬ ልምምድ እንደሚጀመር አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ተናግረዋል። ይሁን እንጂ ኮዲ ጋክፖ ለፉልሀም ጨዋታ መድረሱ አጠራጣሪ መሆኑን አሰልጣኙ አሳውቀዋል። የብራዴሌይ ባርኮላ ሁኔታ ዛሬ እንደሚገመገም የገለፁት …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-09-05 · first ad check queued