Channel
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም]
Updated: 2026-08-23
📢 አስቸኳይ ማሳሰቢያ ኒካሕ ሳይፈጸም መተጫጨት ብቻ "እንጋባለን" በሚል ያለገደብ መነጋገሩን ሐላል አያደርገውም። በተለይም በአካል ለብቻ መገናኘትን እንደ ዋዛ መታየት የለበትም፤ ለዝሙት በር ከፍተን ቀስ በቀስ ወደ ከባድ ወንጀል ሊያደርስ ይችላል ጸጸቱም በጣም ከባድ ይሆናል። ታሞ ከ…
Media post
ማስታወሻ! ዛሬ ማታ በቲክቶክ ገጻችን የቀጥታ ስርጭት (Live) ፕሮግራም እንዳለን ይታወቃል።አስቀድማችሁ ቲክ'ቶክ የምትጠቀሙ ወዳጆቻችን ፕሮግራሙን አብራችሁን እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን። ነገር ግን... ቲክ'ቶክ በስልካችሁ ላይ የሌላችሁ ውድ ወንድም እና እህቶቻችን፤ …
«በሶላቱ ላይ እነዚህ 6 አስፈሪ ምልክቶች የታዩበት ሰው የሙናፊቅ መለያ አለበት!» ይላሉ ኢብኑል ቀይም፦ ❶ ስንፍና፦ ወደ ሶላት በከበደ መንፈስ መነሳት። ➋ ይዩልኝ (ሪያዕ)፦ለሰው እይታና ሙገሳ መስገድ። ❸ ማዘግየት፦ሶላትን ከወቅቱ ማሳለፍ ወይም አዘግይቶ መስገድ። ❹ በ ፍጥነት መስ…
ኢብኑ ረጀብ رحمه الله እንዲህ ሲሉ ይናገራሉ፦ አንድ ሰው በሌሊት ሰው በሌለበት ሜዳ ላይ አንዲትን ሴት በወንጀል ሊያባብላት ሞከረ። እሷ ግን እምቢ አለች። እሱም፦ “ከዋክብት ብቻ እንጂ ማንም አያየንም” አላት። እሷም፦ “ታዲያ የእነርሱ ፈጣሪ የት አለ?” አለችው። ማለትም፦ አላህ…
ሀያእ ለመላበስ የሚረዱን ነገራቶች አውሱ ?
1.ሀያእ ለስንት ይከፈላል?
ኢብኑ አል-ቀይም ❝በሆነ ወንጀል ሰውን ያነወረ ሰው ያንን ወንጀል ሳይሰራው አይሞትም❞ ይላሉ። ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ ደግሞ ❝በውሻ ባሾፍ እንኳ ውሻ እንዳልሆን ብዬ እፈራለሁ፡፡❞ ይላሉ።
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.