Channel
ይህ ስለ አርሰናል በኢትዮጲያ ቴሌግራም ቻናል ነው ስለ አርሰናል አዳዲስ እና ትኩስ መረጃዎች 🔈 ስለ አርሰናል ከእሁድ እስከ እሁድ ✔️ ስለ አርሰናል ዝውውሮች ✔️ ትንታኔዎች ✔️ ዜናዎች ✔ሀይላይቶች እና ፈጣን መረጃዎችን ያገኛሉ 📭 𝙁𝙤𝙧 𝙖𝙙𝙫𝙚𝙧𝙩 : @abduarsenal
Updated: 2026-08-23
🚨 አስቸኳይ ዜና 🚨 ዛሬ ዶሮ ገንዘብ እያከፋፈለ ነው 🐔💰 በ Chicken Road 2 ላይ ከ x2000 በላይ የሚደርሱ ብዜቶች እየተያዙ ነው። አዲስ ተጫዋቾች ገብተው ቦነሱን አግብተው በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ሙሉ ለሙሉ የተለየ ባለንስ እያዩ ነው። ዛሬ እና ሙሉ እሁድ ብቻ፡ 200…
ኢቫን ሌኮ (የክለብ ብሩጅ አሰልጣኝ) ስለ ዞሊስ ወደ አርሰናል መዛወር፦ 🗣️ በአውሮፓ ካሉት ትልልቅ ክለቦች አንዱን ለመቀላቀል በመቻሉ ተሸልሟል። 🗣️ “ይህ ለክለብ ብሩጅ እና ለቤልጂየም እግር ኳስ ትልቅ ነገር ነው። ለእሱ በጣም ደስ ብሎኛል፣ እኔ ግን አዝኛለሁ! እሱን የ መሰለ …
ባለፈው የውድድር ዘመን በተደጋጋሚ ጉዳቶች ሲታገል ከቆየ በኋላ፣ ማርቲን ኦዴጋርድ አሁን ሙሉ በሙሉ ብቁ ሆኖ እጅግ አስደናቂ በሆነ ቅርጽ ላይ ይገኛል። 🔴⚪️ አስታውሱ ይህን ፖስት ማርቲን አዴጋርድ በዚህ አቋሙ ብቻ ከ ቀጠለ አርሰናል የ አውሮፓ ዋንጫ ያሸንፋል ብዬ አምናለው ። እስክ…
Media post
ለ ማስታወስ ያሀል ዛሬ በርንማውዝ ጨዋታ አለው !! መልካም እድል
May 19 ከምሽቱ 5:24 - የህይወታችን የምንጊዜውም ምርጡን ምሽት አሳለፍን። ያንን ጊዜ እንዴት ታስታውሱታላቹ ? 👇
🎙️ ኢያን ራይት ስለ ጋብሪኤል ማርቲኔሊ ልብ የሚነካ ንግግር 💔 🗣️ “ማርቲኔሊ እየተያዘበት ባለው መንገድ ምቾት አይሰማኝም። እስካሁን ከእሱ ጋር ተነጋግረው እንደማያውቁ ወይም ምን እየሆነ እንዳለ እንደማያውቅ አውቃለሁ። በአክብሮት ሊያዙት የሚያስችል በቂ ነገር አድርጓል ብዬ አስ…
እንዴት አደራችሁ ውድ የ አርሰናል ደጋፍዎች መልካም ቀን ይሁንላችሁ ቻምፒ @SELEARSENALL @SELEARSENALL
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.