Channel
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች፣ ስንክሳር፣ መዝሙራትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም አስተያየት @zimaredawitmessanger ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል። ስለሚሰጡን ገንቢ ሃሳብ እናመሰግናለን። YouTube Page - https://bit.ly/2O1Z3d8 Facebook Page - https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR
Updated: 2026-08-07
ዘመዳችን ማርያም ዘመዳችን ማርያም ከዳዊት ዘር የሆንሽ አምላክን በስጋ በማህፀን ወሰንሽ የመመኪያችን ዘውድ የክብር አክሊላችን ልጅሽን ታቅፈሽ አይተናል በዓይናችን አዝ ባንቺ ድልድይነት የመጣው ወደኛ በጎቹ የገደሉት ነው መልካም እረኛ በጠበብ ደረትሽ ፈቅዶ ተወሰነ ፋሲካችን ታርዶ ዓለም…
ነሐሴ ፪ /2/ በዚች ቀን መኑፍ ከሚባል አገር ቅድስት አትናስያ አረፈች። የዚችም ቅድስት ወላጆቿ ባለጸጎች ነበሩ እነርሱም በሞቱ ጊዜ እንግዶችን እና የገዳም አባቶችን ሁሉ ትቀበላቸው ነበር። ከዚህም በኋላ ክፉ ሰዎች ወደ ኃጢአት መለሷትና ኃጢአት መስራት ጀመረች። ስለዚህም ነገር የገዳ…
ነሐሴ 2/12/2018 ዓ.ም ✝ በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ። ዲያቆን፦ 1 ጢሞ 2÷8-ፍ.ም ንፍቅ ደያቆን፦1 ጴጥ 3፥1-7 ንፍቅ ካህን፦ ግብረ ሐዋርያት፦ 16÷13-19 ምስባክ፦ መዝ 44፥14-16 ወይወስዱ ለንጉሥ ደናግለ ድኅሬሃ ወቢጻሂ ይወስዱ ለከ ወ…
ለጥያቄዬ መልስ ስላጣሁ ለጥያቄዬ መልስ ስላጣሁ መጣሁ ከደጅሽ ሱባዔ ገባሁ ማን አፍሮ ያውቃል ባንቺ ለምኖ በኪዳንኪ ተማህጽኖ አዝ የነፍሴ እረፍቷ ታዛ መጠጊያ ካንቺ ተገኝቷል የሞቴ መውጊያ በሰላምታሽ ድምጽ ተባርኳል ቤቴ የጌታዬ እናት ለኔም እናቴ ማርያም ኩኒ ለሕይወትየ ጸወኖ እስመ ተ…
ዛሬ ማታ በጽርሐ ጽዮን ስለ ሱባኤ እንማራለን ? 1. ሱባኤ ምን ማለት ነው ? 2. አንድ ሱባኤ ስንት ቀን ነው ? 3. ሱባኤን ማን ጀመረው ? 4. ሱባኤ የምንገባበት አላማ ? 5. በሱባኤያችን ወቅት ልናደርገቻው የሚገቡ ነገሮች ምንድን ናቸው ? ለመማር ፦🔗 https://t.me/Te…
ነሐሴ ፩ /1/ በዚችም ቀን ለአምላካዊት ምሥጢር አገልጋዮች ሊሆኑ የተገባቸው የከበሩ ሰዎች የዮሴፍና የኒቆዲሞስ መታሰቢያቸውን እናደርግ ዘንድ የቤተ ክርስቲያን መምህራን አባቶች አዘዙ። እነዚህም አይሁድን ሳይፈሩ የጌታችንን ሥጋ ከመስቀል ላይ አውርደዋል። ጴላጦስም በፈቀደላቸው ጊዜ የእ…
ድንግል ወላዲተ ቃል ድንግል ወላዲተ ቃል/2/ አሟሟዋትሽ በጥር ነሐሴ መቃብር - - ድንግል ያንቺ ለብቻ ነው ትንሳኤሽ ሲነገር - - ድንግል ስጋሽ በምድር ላይ የታለ እንደፍጡር - - ድንግል አርጓል ወደ ሰማይ ከክርስቶስ መንበር - - ድንግል አዝ ስጋሽን ሲያሳርጉ መላክት ከሰማይ …
ፍልሰታ ምን ማለት ነው? ሊቀ ማእምራን ደጉ ዓለም ለዚህ ጥያቄ የሚከተለውን ምላሽ ሰጥተዋል፤ "ፍልሰታ ማለት ፈለሰ /ተሰደደ/ ከሚለው ግስ የወጣ ነው።" ‹ፍልሰት› ማለት ደግሞ የተለያየ ትርጕም ቢሰጠውም ‹ፍልሰታ ለማርያም› ተብሎ ሲገለጽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.