Channel
🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜንለምት @fentanesh21_23 🗯ፈንታነሽ / የእመ ብርሃን ልጅ🤗
Updated: 2026-08-23
አይናችሁን ግለጡ! አንድ ተደጋግሞ የሚነገር ምሳሌ አለ። ምሳሌውም ይሔንን ይላል፦ "ትናንት በመንገዳችሁ ስንት ቀይ መኪና እንደተመለከታችሁ አስታውሱ። ብትመለከቱ እንኳን በእርግጠኝነት ቁጥሩን መናገር አትችሉም። ነገር ግን አስቀድሞ ባያቿቸው መኪና ቁጥር ልክ ሁለት መቶ ብር ይሰጣችኋል …
_ተወዳጆች ሆይ..._ 🌿 በዚህ በሚፈጥንና በብዙ ጭንቀት በተሞላ ዓለም ውስጥ ትልቁ ድል የውስጥ ሰላምን አለማጣት ነው። ብዙ ጊዜ አእምሯችን የሚደክመውና ልባችን የሚከብደው ከሰዎች በምናየው ወይም በምንሰማው ነገር ሁሉ ስለምንበሳጭ ነው፤ እያንዳንዱን አላፊ ነገር ቁምነገር አድርገን…
🌷መልክአ ጸበለ ማርያም📗 ቅድስት ጸበለ ማርያም ሆይ እረፍት ወዳለበት ገነት ወንድም እህቶችሽ እንገባ ዘንድ እኅት ሆይ አማልጅን አሜን🤲 https://t.me/Orthodoxtewahdoc
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ ✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"📖ምሳ 1፥33☦📚 ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ 📗ስንክሳር ዘወርኃ ነሐሴ /፲፰18/ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ https://t.me/Orthodoxtewahdoc 🌹የያዕቆብ ሌ…
Media post
Media post
ሕይወት በደስታ ተጀምራ በደስታ የምታልቅ ትንሽዬ ቁስ አይደለችም :: በዚች አለም ስንኖር ልዩ ልዩ ፈተና እና መከራ ልናስተናግድም ነው የመጣነው :: ከራስችን በላይ ልናስብለት የሚገባ ነገር ሊኖር ይገባል ::ሕይወት ማለት ቤተሰብን አካባቢን ሀገርን መውደድ ማሰብም ነው :: ልንኖርለት…
አንድ ወጣት ቄሱ ጋ ሄዶ በእድሜው የሰራውን ሀጥያት በሙሉ ይነግራቸዋል...ቄሱም አማትበው ምነው አንተ?!!ይሄንን ሁሉ በደል ሰርተህ ደሞ አይንህን በጨው አጥበህ ትመጣለህ???ይህንንማ ፈጣሪ ይቅር አይለውም እኔ ራሱ ስሰማው ከበደኝ በል ግቢውን ለቀህ ውጣ ይሉታል።ወጣቱም ደንግጦ.... …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.