Channel
🔴 ይህ ቻናል ስለ ዉዱ ክለባችን Manchester United መረጃዎችን እምንዘግብበት እና ወንድማማችነታችንን እምናጠነክርበት ቻናል ነዉ:: ✅ እለታዊ ዘገባዎች ✅ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ✅ የዝውውር ዜናዎች የሚቀርቡበት ✅ ጨዋታዎችን በቀጥታ እምናደርስ ይሆናል https://linktr.ee/MUEF1 ለማስታወቂያ ስራ ወይም ለማንኛዉም አሰተያየት👉 @sly_007_85
Updated: 2026-08-25
✅ ውጤት አሁን ተለቋል ያለ ሰርቨር መጨናነቅ ለማየት እነዚህን አማራጮች ተጠቀሙ 👇👇 https://result.neaea.gov.et https://result.eaes.et በቴሌግራም https://eaesbot
🔻• መንሱር አብዱልቀኒ •🔻 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል 🔴 ከስር 🔰JOIN🔰 በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ ❗️
🔴 አማድ በልምምድ ወቅት ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ሊርቅ ይችላል❗️ - ሱሊ (Sully) ኤክስ (X) ላይ ባወጣው ዘገባ መሠረት፣ የማንቸስተር ዩናይትዱ የክንፍ ተጫዋች አማድ ዲያሎ በልምምድ ወቅት ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት እስከ ስድስት ሳምንታት ከሜዳ ሊርቅ ይችላል…
🔴 ማንቸስተር ዩናይትድ የባርሴሎናውን አሌሃንድሮ ባልዴን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር በግንባር ቀደምትነት እየመራ ነው:: - ወኪሉ ጆርጅ ሜንዴስ ለካታሎኑ ክለብ የዝውውር ጥያቄዎችን ካቀረበ በኋላ፣ ማንቸስተር ዩናይትድ የባርሴሎናውን የግራ መስመር ተከላካይ አሌሃንድሮ ባልዴን ለማስ…
🔴 ካሪክ ማንቸስተር ዩናይትድ ስሜት እና ፍላጎት (Passion) ጎድሎት ነበር የሚለውን አስተያየት ውድቅ አደረገ - የማንቸስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቅዳሜ ዕለት በፕሪሚየር ሊጉ በሁል ሲቲ 2 ለ 0 በተሸነፉበት ጨዋታ ተጫዋቾቹ ስሜት እና ፍላጎት አንሶአቸው ነበር ተ…
🔴 "ካርሎስ ባሌባ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር የ5 ዓመት ውል ተፈራረመ ❗️" ፋብሪዚዮ ሮማኖ - ፋብሪዚዮ ሮማኖ እንደዘገበው ከሆነ፣ ካርሎስ ባሌባ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር የአምስት ዓመት ውል ተፈራርሟል። - በ65 ሚሊዮን ፓውንድ እና ተጨማሪ 5 ሚሊዮን ፓውንድ ክፍያ ለሚፈፀመው ዝ…
እንዴት አደራቹ የንጉሱ ቤተሰቦች❤አንደ ጫወታ ክለባችንን አይገልጽም
🔴 ማንችስተር ዮናይትድ የመጀመሪያውን ሽንፈት አስተናግዷል:: #GGMU #MUEF @MUTDETHIOPIA @MUTDETHIOPIA
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.