Channel
Updated: 2026-08-24
Media post
ተመራቂዎች ቤተ ክርስቲያንን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ እንዲያገለግሉ ኀላፊነት የተጣለባቸው ሲሆን የተማሩበትን የምስክር ወረቀት ከሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ከብፁዕ አቡነ እንጦንስ ተቀብለዋል። የደቀ መዛሙርቱ የምርቃት መርሐ ግብር የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ እና የየመምሪያ ኀላፊዎች በተገኙበ…
“ደቀ መዛሙርት የቤተ ክርስቲያን ደጀን ናቸው።” ሲሉ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን የምዕራብ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ እንጦንስ ተናገሩ። ነሐሴ ፲፰/፳፻፲፰ ዓ.ም ብፁዕነታቸው ይህን ያሉት የምዕራብ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ለሁለት ዓመታት ያስተማራቸውን ደቀ መዛሙርት ባስመ…
Media post
Media post
“ትእምርተ ፍልሰትኪ እምድረ ጽጌ ኦ ድንግል በክልኤ፣ ድንግል ሆይ የአበባ ምድር ከሆነችው (ከምድረ ገነት) የፍልሰትሽ ምልክት በሁለት መልኩ ታየ፤ በደመና ሰማይ አርአየ ዘሐዋርያት ጉባኤ፣ የሐዋርያት ጉባኤም በሰማይ ደመና ተሰብስቦ ታየ፤ ወእለ ሞቱ አንቅሐ እምከርሠ መቃብር ቀርነ ጽዋዔ…
“አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም አመ ይሰደድ እምገነት ከገነት በተሰደደ ጊዜ የአዳም ተስፋው አንች ነሽ” እንዲል አባ ሕርያቆስ በቅዳሴ ማርያም አዳም ሲሰደድ በመትከፈ ልቡ(በኅሊናው) ይዟት የወጣ አለኝታ ስንቁ ድንግል ማርያም ናት። ይህች ንጽሕት ዘር ጥንተ አብሶ (የውርስ ኃጢአት) ሳይኖ…
ፍልሰተ ሥጋሃ ለማርያም በመምህር ተስፋ ማርያም ክንዴ ሐዋርያት በአንድነት ሁነው ትንሣኤዋን ያዩበትን ዕለት እኛም ሁልጊዜ እናከብር ዘንድ ተአምረ ማርያም ከነሐሴ ፲፮ እስከ ፳፩ ቀን ድረስ እንደ ልጇ ትንሣኤ አድርገው ያክብሩ ብሎ አዞናል። (የተአምረ ማርያም መቅድም) ይህም በዓል በኢት…
A head-to-head of how 888casino and BetMGM Casino advertise on Telegram — regulated-market brand trust versus US casino with brand loyalty, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 888casino and BetOnline advertise on Telegram — regulated-market brand trust versus offshore crypto-funded play, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 888casino and FortuneJack advertise on Telegram — regulated-market brand trust versus crypto-first, provably-fair play, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 888casino and JackpotCity advertise on Telegram — regulated-market brand trust versus regulated slots-forward play, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.