Channel
እንኳን ወደ ዜና ሊቨርፑል ቻናል በሰላም መጣችሁ◦ ____________________________________ ➠የክለባችን የዝውውር መረጃዎች. ➠የክለባችን የእያንዳንዱ ጨዋታ በቀጥታ. ➠የተለያዩ የክለባችን ትንታኔዎች. ➠የተጫዋቾች ግለ ታሪክ ሌሎችም... ༆ ለ አስታየት እንዲሁም ለማስታወቂያ ስራ @virgil_vandik | 2026 | ዜና ሊቨርፑል ቻናል !
Updated: 2026-08-23
ሶቦ ለጨዋታው ዝግጁ ነው! 🔥 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 180ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a shor…
🔥 ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ... 👇 Here We Go👇
ብራድሊይ ባርኮላ: ሊቨርፑል አሁን ለPSG ከቀድሞው የቀረበው ዋጋ ይልቅ ወደ PSG የሚፈልገው ዋጋ የቀረበ አዲስ ጥያቄ እደሚያቀርብ ይጠበቃል። ድርድሩም በቃል ንግግር እየቀጠለ ነው። ኢብራሀም ምባዬ : ሊቨርፑል እሱንም በተመሳሳይ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየሰራ ነው። ግን €70m ለምባዬ ለማ…
ኢሳክ ዛሬ የቀድሞ ክለቡን ይገጥማል ኒውካስትል ለመጀመሪያ ጊዜ ይገጥማል 🔥 ምን እጠብቅ ከአንበሳው ? 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
ዛሬ ሊቨርፑል በፕሪሚየር ሊጉ የመክፈቻ ጨዋታውን ያካሂዳል። ይህም ከቡድኑ ጋር ባደረጋቸው 9 የመክፈቻ ጨዋታዎች ውስጥ በ8ቱ ላይ በቀጥታ ጎል በማስቆጠር ወይም አመቻችቶ በመስጠት አስተዋፅኦ ያደረገው ታላቁ ተጫዋች ሞሐመድ ሳላህ ሳይሰለፍ ነው።☹️ ሳላህ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ታሪክ …
...........ምን አይነት ሲዝን እንደምናሳልፍ ፍንጭ ከሚሰጡን ጨዋታዎች የመጀመሪያው ጨዋታ ይሆናል : የኢራኦላ ስርወ መንግስት በሊቨርፑል ሀ ብሎ ዛሬ ይጀምራል ! እኔ ጓግቻለሁ !❤️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpoo…
⚪️ የቡድን ዜና እና ግምታዊ አሰላለፍ በኒውካስትል በኩል ፦ ⌛ ዳን በርን ❌ ጆሊንተን 🔰ግምታዊ አሰላለፍ፦ [4-3-3] ሆርኔች ዴዲክ | ቲያው | ቦትማን | ሀል ራምሰይ | ዊሳ | ባምባ ኢላንጋ | ኦሱላ | ባሬነስ ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳችን በዚሁ ተጠናቀቀ... መልካም ቀን እና ጨዋታ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.