Channel
https://telega.io/c/hinokhailes_spiritual_teachings https://telega.io/?r=9gn3Ln2E
Updated: 2026-08-25
“እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል።” — 1 ሳሙ. 7፥12 🎉 ሶስት ዓመት ከእናንተ ጋር! 🙏⛪ ዛሬ ለዚህ ቻናል ትልቅ ቀን ነው። ከዛሬ ሶስት ዓመት በፊት በትንሽ ነገር የጀመርነው ጉዞ ዛሬ ሶስት ዓመት ሞልቶታል። በዚህ ጉዞ ሁሉ ከጎናችን ለነበራችሁ፣ ለተከታተላችሁን፣ ሼር …
+ ሰው ቢኾኑም ክንፎች ነበሯቸው + አቡነ ተክለሃይማኖት በዓለም ዙሪያ የሚዘከሩ እና ተዓምራታቸውም በሁሉ እየታወቀ የመጣ ቅዱስ ናቸው። በግብጽ ሀገር ካይሮ ከተማ ለሚኖሩ አቶ ኦሳማ ማህር ለተባሉ ሰው በቅርብ ዘመን የፈጸሙላቸውን ተዓምር እንደሚከተለው ተርጉሜ አቅርቤዋለሁ። አቶ ኦሳማ …
"ቅዳሴ ሰርግ ነው። ሙሽራው ክርስቶስ ሙሽራይቱ ቤተክርስቲያን ምግብና መጠጡ ስጋውና ደሙ።" ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ https://t.me/hinokhailes_spiritual_teachings https://t.me/hinokhailes_spiritual_teachings
+ ጊዮርጊስ ሆይ ከእኛ ወገን ነህን? + ወደ አድዋ ከዘመተው ሕዝብ አብዛኛው ባዶ እግሩን ነበር:: ዳዊት ጎልያድን ሊዋጋ ሲወጣ ከያዛት በትር በቀር አብዛኛው ሰው መሣሪያ አልታጠቀም:: አብዛኛው ዘማች ባዶ እጁን የዘመተው ሁለት ነገር አስቦ ነው:: መሣሪያ ባይኖረውም በውጊያው መካከል …
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ 🙏 ዝክረ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ 7 ቀን ቀረው ⏳ ነሃሴ 30 ቦሌ መድሃኒያለም ከቀኑ 8:00 ሰዓት 🕗 ሁላቹም ተጠርታችሀል 📢 https://t.me/hinokhailes_spiritual_teachings
እግዚአብሔር በሰማይ ፥ አንተም በምድር ነህና በአፋህ አትፋጠን በእግዚአብሔርም ፊት ቃልን ይናገር ዘንድ ልብህ አይቸኩል ስለዚህ ቃል ጥቂት ትሁን። መፅሐፈ መክብብ 5፥2 https://t.me/hinokhailes_spiritual_teachings https://t.me/hinokhailes_spi…
"አቤቱ የእውቀትን ዓይኖች ስጠን፤ ዘወትር አንተን ያዩበት ዘንድ ጆሮዎቻችንም ያንተን ቃል ብቻ ይሰሙ ዘንድ።" " አበነ እግዚኦ አይዕንተ አእምሮ ወትረ ኪያከ ይርአያ ወአዕዛንነሂ ቃለ ዘባሕቲትከ ይስማዕ።"
መውደቅ አዳማዊ ነው ወድቆ አለመነሳት ግን ዲያቢሎሳዊ ነው። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.