Channel
The future starts here!
Updated: 2026-08-07
🛑 በሞራል ቀጥል! የዛሬው English ጥናት ወሳኝ ነው‼️ በየአመቱ የ English ብሔራዊ ፈተና ላይ ከ Clause እና Sentence Structure ጋር የተገናኘ ከ 6-8 ጥያቄ አይጠፋም። የዛሬው English ጥናት ለ SAT ፈተና ራሱ ጠቃሚ ነው! ስለዚህ በጥናት ፕሮግራማችን …
🛑 ኢንትራንስ ለማለፍ 3 ነገር በቂህ ነው‼️ ኢንትራንስን ለማለፍ መፍራት፣ መደንገጥ አያስፈልግም፤ 1ኛ ቆራጥ መሆን አለብህ (አልፋለው ብለህ ወስን!) 2ኛ በፕሮግራም አጥና (ጊዜህን አታባክን፣ በየቀኑ በምናወጣልህ ዕቅድ አጥና!) 3ኛ ዲስፕሊን ይኑርህ (ደበረህ ደስ አለህ በየቀኑ ተ…
🛑 4ኛ ሳምንት የጥናት ፕሮግራም ዛሬ ተጀመረ‼️ እንዴት አደርክ የነገው የዩኒቨርስቲ ተማሪ🫡 ? ይሄ ሳምንት በብሔራዊ ፈተና ውጤታማ ለመሆን ወሳኙ ነው! በዛሬ ፕሮግራም Grade 9 MATH'S Unit 6 እናጠናለን። በዚህ ምዕራፍ ጂኦሜትሪን ከዜሮ ትማራላችሁ፤ በብሔራዊ ፈተና ከ 3…
ይሄን ክረምት በፕሮግራም የምታጠኑ ተማሪዎች በርቱ👏👏👏 ክረምቱን መዘጋጀት ያልጀመራችሁ አዲስ ተማሪዎች አሁንም አልረፈደም ጀምሩ! @FutureXapp ለውጥ አሁን ይጀምራል!
🛑 ሶስተኛ ሳምንታችን ሊፈፀም ነው‼️ 21ኛ ቀን ደረስን። ሶስተኛው ሳምንት ዛሬ ይፈፀማል። በዓላማ ተነስ። እሁድ የእረፍት ቀን ሳይሆን የሳምንቱ ቁልፍ ቀን ነው። በዚህ ከቀጠልክ አይምሮህ ውስጥ ወዳሰብከው የኢንትራንስ ውጤት እየተጠጋህ ነው፤ ካቆምክ ግን ጸጸት ይጀምራል። ዛሬ ናቹራሎ…
🛑 ብታጠናም ባታጠናም ክረምቱ ያልቃል! ስለዚህ ተጠቀምበት‼️ ክረምቱ እየሮጠ ነው፤ ነሀሴ 2 ደርሰናል፤ አንተም በፕሮግራም እያጠናህ ነው፤ ስለዚህ መጨነቅ የለም! የዚህ ክረምት ቀናት ልፋትህ ብሔራዊ ፈተናን በምርጥ ውጤት ያሳልፉሀል! የዛሬውን ጥናት እና ፈተና ጨረስክ? ካልጨረስክ አ…
🛑 ቅዳሜ፡ ለብሔራዊ ፈተና ወሳኝ ቀን! በውጤት ቀን የቤተሰቦችህን ኩራት አስብ። ያ ደስታ በዛሬው ጥረትህ ይወሰናል። ሰበብ የለም። በመቶ ሺዎች ከሚቆጠሩ ተፎካካሪዎችህ የምትበልጠው ቅዳሜና እሁድን ጥግ ድረስ ስትጠቀም ነው። በሙሉ ትኩረት አጥና። ዛሬ ሁላችንም Math's Unit 5 እ…
🛑 የአርብ ምሽት የፊልም ግብዣችን "The Persuit of Happiness" የተሰኘው ምርጥ ፊልም ነው። ፊልሙን ለማየት ከታች ያለውን አፕሊኬሽን ስልካችሁ ላይ ጫኑና የፊልሙን ርዕስ Search አርጋችሁ እዩት፤ የእንግሊዝኛ Subtitle አብሮት አለው። ፊልሙን የምታዩበትን አፕሊኬሽ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.