Channel
Fresh መረጃ ታማኝ የመረጃ ምንጭ፣ ብቃት ባላቸው ጋዜጠኞች ተዘጋጅቶ የሚቀርብ፣መረጃዎችን በትኩሱ የሚያደርስ የዜና ቻናል ነው ። ሀሳብ ፣ አስተያየት ፣መረጃ ለማጋራት ፣ማስታወቂያ ለማሰራት ያናግሩን።👇👇 @freshes_newsbot Fresh News,Fresh Updates.
Updated: 2026-08-23
ዮሚፍ ቀጀልቻ የግማሽ ማራቶን የዓለም ክብረ ወሰን ሰበረ ኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ በአርጀንቲና የተካሄደውን የቦነስ አይረስ ግማሽ ማራቶን ውድድር 56 ደቂቃ ከ51 ሰኮንድ በሆነ ጊዜ በማጠናቀቅ የግማሽ ማራቶን የዓለም ክብረ ወሰንን ዳግም አሻሽሏል። ዮሚፍ ኡጋንዳዊው ጃኮብ …
Media post
በተመዘገበው ውጤት ደስተኞች ነን - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በተመዘገበው ውጤት “በአብዛኛው ደስተኞች ነን” ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ከተፈታኝ ተማሪዎች መካከል 87.2 በመቶው …
ማንቸስተር ሲቲ ሊጉን አስጠነቀቀ ....በሉት ! የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ባለስልጣናት የማንቸስተር ሲቲ 115 ክሶች ውጤት ከእንግሊዝ ጋር ያላቸውን ግንኙነት አደጋ ላይ ሊጥል እንደሚችል አስጠነቀቁ። ሁለት ጉዳዩን በቅርበት የሚያውቁ ግለሰቦች ለብሉምበርግ እንደገለጹት፤ በማንቸስተር …
ካናዳ በአሜሪካ ሸቀጦች ላይ የታሪፍ ጭማሪ ልታደርግ መሆኑ ተሰማ በአገራቱ መካካል የንግድ ጦርነቱ እየተባባሰ ሲሆን ካናዳ አሜሪካ ላይ ታሪፍ በመጨመር የበቀል እርምጃ ልትወስድ ነው፡፡ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ ከመስከረም 8 2026 ጀምሮ ከአሜሪካ ወደ ካናዳ በሚገቡ ብረት…
Media post
ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ 583 ውጤት በማስመዝገብ በኢትዮጵያ ደረጃ ከሴቶች አንደኛ ሆነች በአገው ምድር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነችው ህዳሴ ዘመኑ በዘመኑ የብሔራዊ ትምህርት ምዘና 583 ከ 600 ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ በኢትዮጵያ ደረጃ ከሴት ተማሪዎች አንደኛ ደረጃን ይዛለ…
ተጠናቀቀ‼️ደሴ❗ጅማ❗ደብረ ማርቆስ❗ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ፣ ጅማ፣ ደብረ ማርቆስ እና ነቀምቴ የሚዘልቁ የፍጥነት መንገዶች የአዋጭነት ጥናት ተጠናቀቀ። የኢትዮጵያ የመንገድ መረብ ባለፉት 8 ዓመታት በ53,000 ኪ.ሜ ማደጉን እና በቀጣይ 5 ዓመታት 245,000 ኪ.ሜ ለማድረስ ዕቅድ መ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.