Channel
... መሠረቶችዋ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፡፡›› (መዝ.86 ፥ 1) ----------------✤✤✤--------------- "እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ "የሉቃስ ወንጌል ፩:፵፰ -----------------✤✤✤------------- ስለእመቤታችን ተዓምሯን አማላጅነቷን እና በአምላክ ዘንድ መመረጧን የሚነገርበት አስታየት መልዕክት ካለ ይላኩልን፡፡
Updated: 2026-08-07
ጽንዕት በድንግልና ሥርጉት በቅድስና እመቤታችን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኚልን። አእምሮውን ልበዎውን ጥበቡን በልቡናችን ሳይብን አሳድሪብን:: ጾሙን የበረከት ያድርግልን!! @ewuntegna @ewuntegna
እመቤታችንን ንጽሕት፣ ጽንዕት፣ ክብርት፣ ልዩ ትባላለች። ይህም፡- "#ንጽሕት" ስንል፡- ሌሎች ሰዎች (ቅዱሳን) ቢነጹ ከገቢር፣ ከነቢብ ኃጢአት ነው እንጂ ከኃልዮ ኃጢአት አይደለም፡፡ እርሷ ግን ከነቢብ፣ ከገቢር፣ ከኃልዮ ንጽሕት ናት፡፡ "ለመኑ ተውኅቦ ተደንግሎ ኅሊና ለመላእክትሂ ኢተ…
❝ንዒ ኀቤየ - ወደ እኔ ነይ❞ ❝ንዒ ኀቤየ ኦ ድንግል ምስለ ወልድኪ ፍቁርኪ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመ ትባርኪ ላዕሌነ — ድንግል ሆይ ከተወዳጅ ልጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋራ ወደ እኔ ነይ እኛን ትባርኪ ዘንድ (በእኛ ላይ በረከትን እንድታሳድሪ)❞ (ትርጓሜ)፡- ሊቁ አባ ጊዮርጊስ በዚህ …
#ጾመ_ፍልሰታ_እንኳን_አደረሳችሁ_አደረሰን !! #ጾመ_ፍልሰታ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🥀<#ፍልሰታ > የሚለው ቃል የሚገልጸው ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለቆ መሔድን መሰደድን መፍለስን ያመለክታል። ይህም የእመቤታችንን ሥጋ ከጌቴሴማኒ ወደ ገነት መፍለሱን …
🛑👉 በጾም ወራት ባለትዳሮች ከሩካቤ ስጋ |ግብረ-ስጋ ግንኙነት| እንዲታቀቡ ቤተክርስትያን የምትመክረው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን⁉️ 👉 በጋብቻ ወስጥ ግብረ ስጋ ግኑኝነት በመጽሐፍ ቅዱስ እንዴት ይገለጻል ⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙርያ ከታች ባለው አድራሻ በመግባት መማር ትችላላቹ ❤️በ…
👑 ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ 🤴 🩸 ትንቢት የተነገረለትን ንጉስ የቴዎድሮስ የሚነሳበት አስደናቂና ምስጢራዊ ስፍራ 🩸 እውነት ትንቢት የተነገረለት ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ? 🩸 በፍካሬ ኢየሱስና በገድለ ፊቅጦር ስለ ትንቢታዊው ንጉስ ቴዎድሮስና ተጽፎ ይገኛል 🩸 የየረር ተራራ አስገራሚ…
🗞ይነበብ ወንድሞች ሆይ ስለ ቅዱሳን ብፅዕና ሰምተን አደነቅን፤ እንደ እነርሱ ለመሸለምም ፍላጎቱ አለን፡፡ ነገር ግን መንገዳቸውን፤ ሥራቸውንና ተጋድሏቸውን ለመከተል ፈቃደኞች አይደለንም። እነርሱ እናንተ እንደ ተመኛችሁት ያለ ሥራ፣ ያለ ድካም፤ ያለ ፈተና እና ተጋድሎ የተመረጡ ይመስላ…
ጾማችሁና መሬት ላይ መተኛታችሁ በጣም የተመሰገነ ተግባር ነው፡፡ ሆኖም ከእነዚህ ጋር ሌሎች በጾም ጊዜ ሊፈጸሙ የሚገባቸው ተግባራት ካልተጨመሩ በስተቀር ከጾም የምናገኘውን ዋጋ ያሳጡናል፡፡ እግዚአብሔር ኃጢአትን እንዴት ይቅር እንደሚል አሳይቶናል፡፡ በጥንት ዘመን የነነዌ ሰዎች ኃጢአትን…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.