Channel
News & Media Channel® Addisababa, Ethiopia🇪🇹 ውድ የኢትዮ መረጃ ቤተሰቦች ከዚህ የቴሌግራም ቻናል ውጪ ሌላ መረጃ የምናቀርብበት ምንም አይነት የዩቲዩብ፣ የፌስቡክ እና የቴሌግራም ገፆች እንደሌለን ለማሳወቅ እንወዳለን፣ ስለሆነም በተመሳሳይ ስም በተከፈቱ ገፆች እንዳይሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @ethio_merejabot
Updated: 2026-09-11
አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ከ600 በላይ እስረኞች በይቅርታና ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር መፈታታቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳወቀ። ከእስር እንዲፈቱ ኢሰመኮ ከመንግስት ጋር ላለፉት 5 ወራት ጥረት ሲያደርግ መቆየቱን ገልጿል። በፍርድ ቤት ውሳኔ ታሰረው የነበሩት…
Media post
Media post
ቃሉን በመተግበር የሚታወቀዉ አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት በ4ተኛ ሳይቱ እሰከ15% ቅናሽ በማድረግ ለአዲስ አመት ለተወሰነ ቀን የሚቆይ ቅናሽ አዘጋጅቶ ይጠብቆታል እንዳያመልጦ። ይደዉሉልን፦ ☎️0937867901
🌻🌻🌻🌻🌻የአዲስ አመት ኤክስፓ ቦታ: ብስራተ ገብርኤል ኦልማርት ሳይት በካሬ 77ብር ጀምሮ ለ 15ቤቶቾ ✨ ዘመናዊ ዲዛይን፣ ምርጥ አካባቢ እና ሙሉ አሜኒቲዎች ያሉትን መኖሪያ ዛሬውኑ ይጠቀሙ! 🏠 የቤት አማራጮች 🔹 1 መኝታ: 82ካሬ ሜትር ጀምሮ 🔹 2 መኝታ: 136 ካሬ ሜ…
ህውሓት የአባሳንጆን የሸምግልና ጥረት ገለልተኝነት እና ተጨባጭ ይዘት ይጎለዋል ሲል ተቸ ህውሃት የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሉሴጉን አባሳንጆ በትግራይ ሰላም ለማውረድ የሚያደርጉትን ጥረት የተቸ ሲሆን፣ አሸማጋይነታቸው «ገለልተኝነት፣ ተጨባጭ ሀሳብ» እና ወደ ትርጉም ያለው ውይይት…
ኢራን በአሜሪካ እና በእስራኤል ጥቃቶች ላይ “ከባድ ምላሽ” እንደምትሰጥ አስጠነቀቀች የዩናይትድ ስቴትስ እና እስራኤል ጥቃቶችን ተከትሎ በአንጻራዊ ሁኔታ ጸጥ ብሎ የነበረው የኢራን ጦርነት እንደገና ማገርሸቱ ተገለጸ። የአሜሪካ ጦር ማዕከላዊ ትዕዛዝ በሆርሙዝ ሰርጥ ውስጥ በፈጸመው የሚሳ…
የዲቪ ዕድለኞች የማመልከቻ ሂደታቸውን እንዲቀጥሉ ተወሰነ! #Ethiopia | የአሜሪካ የፌዴራል ፍርድ ቤት በዲቪ ሎተሪ አመልካቾች የማመልከቻ ሂደት ላይ ተጥለው የነበሩ የቪዛ እገዳዎችን በጊዜያዊነት ማንሳቱን አስታወቀ። ይህም ማለት ዲቪ ደርሷቸው የነበሩ አመልካቾች ሰነዶቻቸውን ማቅረብ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.