Channel
Updated: 2026-07-30
#CFC ¶ ቶተንሀም እድለኛ አይደለችም ሞይ መጣበት 😤 ሞይ ፕሪሲዝኑን ተቀላቅሏል ።🔥💙 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
#transfer_news ¶ የኛ ቦሶች አሁን አንገብጋቢው ጉዳይ ግራ ፉልባክ ነው ። ሌላ ቦታ ላይ ተጫዋቾ ከመጨመራቸው በፊት ዋናው ቦታን ይሸፍኑልን ። አሎንሶ ደግሞ ቻቫሪያ ጋር በገንዘብ ካልተስማሙ ሌላ ተጨዋች ይፈልግ እና ያስፈርም ። ስፔን ላሊጋ ላለ ትንሽ ክለብ ለሚጫወት ለ 28 …
2 ተከላካይ 2 አማካኝ 2 አጥቂ የክረምቱ የዝውውር መስኮት 🔥🔥🥶 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
ባለፈው የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ከሮበርት ሳንቼዝ የበለጠ ብዙ የግብ እድሎችን የፈጠረ (5)፣ ብዙ ትላልቅ እድሎችን የፈጠረ (2) ወይም ብዙ ኳሶችን ለግብ ያመቻቸ (1) ሌላ ግብ ጠባቂ የለም። 🔑 #CFC | #Chelsea @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
#transfer_news ¶ ቼልሲዎች ፈረንሳዊውን የግራ መስመር ተከላካይ ቴዎ ሄርናንዴዝን በክረምቱ የማስፈረም ፍላጎት አላቸው ። ሰማያዊዎቹ ከተከላካዩ ተወካዮች ጋር የቅድመ ማጣሪያ ውይይት አድርገዋል ። TUTTO SPORT @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ቀጣይ አመት የመልበሻ ክፍሉ መሪዎች👌 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
#Compare በሊጉ በተጠናቀቀው ሲዝን ¶ ሮጀርሰ ከ 8.4 ሹት 1 ጎል ሲያስቆጥር ማርቲኔሊ ከ 29 ሹት ነው 1 ጎል የሚያስቆጥረው ያቺም በአመት ውስጥ ያገባት ብቸኛ ጎል ። :- እና በዚሁ ነገሩን ስንጨርሰው ሮጀርስ የአጥቂ አማካኝ ነው ሆኖ ሲጫወት የነበረው ። ማርቲኔሊ ግራ መስመር…
#Compare አባይን ያለ ምንጭ ያመሰግናል አሉ 😴 ¶ ጆአዎ ፔድሮን የት ትተኸው ነው ። እኛ ጋር 9 ቁጥር ስለሆነ ከቦክስ ውጭ ብዙ ጊዜ እድል ስለማይገጥመው ነው ። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ @jobers_mila