Channel
Updated: 2026-07-27
▪️|| አከፋፈቱን ፣ አጨዋወቱን እና ምን እንደሆነ ለማታውቁ በዝርዝር በፋንታሲ ቻናላችን ላይ ለቀንላችኃል። 👇 https://t.me/+VFwxUUlgkWxmZTE0 "SHARE" @ETHIO_ARSENAL
▪️|| እስካሁን እንዴት ፋንታሲ አካውንት እንደሚከፈት እና እንዴት መጫወት እንዳለበት ያልገባው አለ ? በቀጣዩ አመትስ ለመጫወት ዝግጁ ናቹ ? "SHARE" @ETHIO_ARSENAL
ስቶንስ ከኢንተር ጋር በቃል ደረጃ ከስምምነት ላይ ደርሷል። ክለባችን ለሳሊባ የአጭር ጊዜ መፍትሔ ፍለጋው የሚቀጥል ይሆናል። "SHARE" @ETHIO_ARSENAL
🚨 ቪኒሲየስ ጁኒየር እና ያን ዲዮማንዴ ተመሳሳይ ወኪል አላቸው። ወኪሉ ዲዮማንዴን ከቪኒሲየስ ጋር ቀጥተኛ ፉክክር ውስጥ እንደሚገባ እያወቀ ወደ ሪያል ማድሪድ ይወስደዋል? እንደዚያ አይመስለኝም። የቪኒሲየስ ወደ አርሰናል መዛወሩ መጀመሪያ ላይ እንደነበረው የራቀ አይደለም ብዬ አስባለሁ…
◾️|| ሪያል ማድሪድ ለቪኒሲየስ ዝውውር ትልቅ ገንዘብ መጠየቁ አይቀርም ነገርግን የአርሰናል ደጋፊዎች እንዳትሸወዱ አርሰናል ይህን ዝውውር ለማድረግ ትልቅ ስራ እየሰራ ነው።[Alex Crook] "SHARE" @ETHIO_ARSENAL
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
◾️|| አርሰናል ያለው አድቫንቴጅ እዚህ ጋር ነው ምክንያቱም በእንግሊዝ ተጫዋቾች የራሳቸውን የምስል መብት የመቆጣጠር ስልጣን አላቸው የእንግሊዝ ክለቦች በዚህ ጉዳይ እንደ ስፔን ክለቦች ጠንካራ ፖሊሲ አይጠቀሙም። አርሰናል የግድ 500ሺ ሳምንታዊ ደሞዝ ማቅረብ ላይኖርባቸው ይችላል፤ለቪ…
🚨 ስለማትችል አይደለም 🚨 💰💰 የማያጭበረበረዉን አለምአቀፍ ሲስተማችንን አሁኑኑ ሞክረዉ 💰💰 💵 እየተበላህ ሳይሆን እየበሉህ ነዉ 💵 ❤️ ለማንኛውም ጥያቄ @kemerbetsupport ፃፉልን kemerbet / telegram
ቪኒሲየስ የአርሰናል ኢላማ ነው። አርሰናል እሱን ለማስፈረም ከሁሉም የአመራር ደረጃዎች ሙሉ ፍቃድ አለው። ይህ ለአርሰናል ታሪካዊ ውል እንደሚሆን ጥርጥር የለውም። የቪኒሲየስ መምጣት ለክለቡ በሜዳ ላይም ሆነ ከሜዳ ውጪ ትልቅ ለውጥ ይሆናል። ሆኖም፣ ስምምነቱን ማጠናቀቅ ያለምንም ጥርጥር…

–The largest Arsenal Telegram channel in Ethiopia. Get instant updates on news. (Unofficial Fan channel ) ____________________ 📥 For Advertising : @ethioarsads_bot https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL