Channel
🏆 HuluSport — Your daily dose of sports news, updates, fun debates, and weekly rewards! ⚽🔥 Also @ethiopia_433sport For promotion or any contact: @taye2016
Updated: 2026-08-23
🗣️ ጆዜ ሞውሪንሆ፦ "ከቆመ ኳስ የተቆጠረው ግብ? የፔድሮ እና የሳሚ ኬዲራ የሥራ ውጤት ነው።እነሱ በማጥቃት እና በመከላከል የቆሙ ኳሶች ላይ ጠንክረው ይሰራሉ፤ ይህም ለእነሱም ሆነ ለእኔ ትልቅ ደስታን ይሰጠናል።ኮናቴም ቢሆን አንድ ግብ ሊያስቆጥር ተቃርቦ ነበር። ባለፈው የውድድር ዘ…
የጎል ቻናላችንን ይቀላቀላሉ ⭐️⚽️
🚨 ቶተንሃም ሆትስፐር ለሊቨርፑል ዊንገር ኮዲ ጋክፖ የተሻሻለ ቅናሽ እያዘጋጀ ነው።ሆላንዳዊው እስከ 2031 ድረስ ባለው ውል ላይ በመርህ ደረጃ ተስማምቷል. -NicoSchira Share➠ @ethio_433sport Share➠ @ethio_433sport
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ እና ብራይተን የካርሎስ ባሌባ ዝውውርን በተመለከተ ሁሉንም ሰነዶች አጠናቅቀው ፈርመዋል። ብራይተን ከተጫዋቹ ሽያጭ 65 ሚሊዮን ፓውንድ በቅድሚያ የሚያገኝ ሲሆን 5 ሚሊዮን ፓውንድ ደግሞ ተጨማሪዎች አሉት፤ እንዲሁም ከወደፊት የተጫዋቹ ሽያጭም የሚያገኘው ክፍያ አ…
🗣 ካርሎስ ኤስፒ :- “አሁን እንደ እኔ በዓለም ላይ ደስተኛ ሰው የለም።
ኢንተር ማያሚ በድጋሜ ተሸንፏል ሌሊት በተደረገ የሜጀር ሊግ ሶከር ጨዋታ ማያሚ በቶሮንቶ 2-1 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል ፤ የማያሚን ብቸኛ ጎል ሜሲ እንደተለመደው ማስቆጠር ችሏል። ማያሚዎች ባለፉት 5 ጨዋታዎች ምንም ድል ማድረግ አልቻሉም 4 ተሸንፈው 1 አቻ ወተዋል
ኦርላንዶ ሲቲ ሪል ሳልት ሌክን 2-1 ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ አንትዋን ግሬዝማን 2ቱንም የማሸነፊያ ግቦች ከመረብ ማዋሀድ ችሏል 🔥
🚨 ዳሪዮ ኤሱጎ ወደ ሃል ሲቲ በውሰት ለመሄድ ፈቃደኛ ነው፣ ግን ቼልሲ ተጫዋቹ ወደ ስትራስቡርግ በውሰት እንዲሄድ ይመርጣል። ይህ ግን በሚካይሎ ሙድሪክ ላይ በሚወሰነው ነገር ላይም ይመሰረታል። ሙድሪክ ቼልሲን በውሰት የሚለቅ ሲሆን፣ በፕሪሚየር ሊጉ መቆየት ይፈልጋል። ሊድስም እሱን ለ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.