Channel
በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣️‼️ትክክለኛው ቻናል ይሄ ብቻ ነው። ይህን ቻናሌን ለሌሎች ሰዎች ሼር አድርጉ። #አመሰግናለሁ🙏
Updated: 2026-08-27
ትናት በመቀሌ ከተማ ወጣቶችና ህፃናት ለውትድርና በግዳጅ ታፍሰው ከተጫኑበት መኪና ላይ በመዝለል ሲያመልጡ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው። @darashMedia @darashMedia
ሰበር ዜና የ2018 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል የ ሬሜዲያል ዉጤት Officially ተለቋል Link:-https://result.ethernet.edu.et @darashMedia @darashMedia
BREAKING News ሊዮ ሜሲ ከአርጀንቲና ብሄራዊ ብድን ራሱን አግልሏል:: @darashMedia @darashMedia
የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ገቢ በ2018 በጀት ዓመት 11.2 ቢሊዮን ዶላር ደረሰ የመንግስትን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ተከትሎ በ2018 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ስኬት አስመዝግቧል ብሏል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ፡፡ ከወጪ ንግድ 11.2 ቢሊዮን ዶላር በማግኘት …
ቀን 25/12/2018 አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ 09 09 17 48 53/09 07 36 23 85 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉 የስራ መደብ:# NGO 👉የት/ደረጃ ዲፕሎማ / ድግሪ 👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት 👉ደሞዝ:-…
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከመገናኛ ብዙኃን ራቅ ማለታቸውን ይታወቃል ሆኖም ፣ ከሚስታቸው ጋር በመሆን ረዝም ላለ ጊዜ ፆምና ፀሎት ላይ እንደሆኑ መረጃ ደርሶናል በነሀሴ ወረ በየአመቱ የሚደርጉት ተግባር መሆኑን ማወቅ ችለናል Viva Z habesha @darashMedia @darashMedia
ሰበር ዜና! በዚህ በዓል ከእስር ቤት የሚፈታ 'ታራሚ' የለም! 🚫 "አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር ብዙዎች 'ዘመዶቻችን ከእስር ይፈቱልናል' ብለው ተስፋ ያደርጋሉ። ነገር ግን የፍትህ ሚኒስቴር ያሰማው ዜና ለብዙዎች አስደንጋጭ ሆኗል። ሚኒስቴሩ ለመናኸሪያ ሬዲዮ እንደገለጸው፤ በዓላትን ምክን…
በማህበራዊ ሚዲያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ታመዋል የሚሉ ወሬዎች በመብዛታቸው በብልፅግና ፓርቲ ኦፊሻል የቲክቶክ ገፅ "እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ" ሲሉ ተናግረዋል። ይህ የተለቀቀው ቪዲዩ ግን ከዚህ በፊት ሌላ መድረክ ላይ የተናገሩት ነው በማለት ብዙዎች ሃሳብ እየሰጡበት …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.