Channel
አቀድም አእኵቶቶ ለእግዚአብሔር
Updated: 2026-08-23
☘️ግንቦት 4 ዘዮሐንስ☘️ ነገረ ክርስቶስ፦ የሕይወት ነገርን እየተናገራቸው ጎኑን በጦር ጫፍ ወጉት (#በግእዝ፦ ረገዝዎ ገቦሁ በአፈ ኵናት እንዘ ይትናገሮሙ ነገረ ሕይወት)። 🌴ግንቦት 11 ዘያሬድ🌴 ቅዱስ ያሬድ፦ የትንሣኤውን ክብር የሚናገር የእግዚአብሔር አገልጋይ የማሕሌታይ ያሬድ …
🍒 ዝክረ ቃል (መጽሐፈ ዚቅ) ክፍል 3 🍒 🍏ጥር 11 ዘጥምቀት🍏 ነገረ ክርስቶስ፦ ሰው ሆኖ ታየ። በየጥቂቱ አደገ። በሠላሳ ዓመት በዮርዳኖስ ተጠመቀ። መንፈስ ቅዱስ ውሆችን ይቀድስ ዘንድ ወረደ። ያ ቃል ሥጋ ሆነ። የማይነካ የማይዳሰስ መንፈስ ሲሆን በሥጋ ተዳሰሰ። (#በግእዝ፦ አ…
መልስ፦ ሦስት ስሞች የተባሉ አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ ናቸው። ሰማዕታት እነዚህን ይዘው ሰማዕትነትን ይፈጽማሉ ማለት በሥላሴ አምነው ስማቸውን ጠርተው ምስክር ይሆናሉ ማለት ነው። 🍊፲. ለአንተ የመንግሥተ ሰማያት መክፈቻ የተሰጠህ የሃይማኖት ዐለት ጊዮርጊስ ሆይ ወደ ክርስቶስ የሠርግ…
🍋ዝክረ ቃል ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ክፍል 2🍋 🍊፩. ኢኀደጋ ለምድር እምቅድመ ዓለም ዘእንበለ ካህናት ወዲያቆናት ካለው እምቅድመ ዓለም ያለው ምን ዓለም ነው? ካህናት ዲያቆናት ያላቸውስ እነማን ናቸው? መልስ፦ ከዚህ ዓለም ያለው ሰውን ነው። "እስመ አፍቀሮ እግዚአብሔ…
🍒 ዝክረ ቃል (መጽሐፈ ዚቅ) ክፍል 2 🍒 ✝️ኅዳር 7 ዘጊዮርጊስ✝️ ጊዮርጊስ፦ ጊዮርጊስ አምላኩን በመውደድ ተጋደለ። በርትቶ አክሊልን ተቀዳጀ። ሰማዕታት ወደ ሰማዕትነት ሲገቡ ሦስት ስሞችን ይይዛሉ። ክፉ ሐሳብንም ያሸንፉ ዘንድ ፊታቸውን በሥላሴ ያማትባሉ። መድኀኒታችን ለቅዱስ ጊዮ…
ነገረ ማርያም፦ ሰማይና ምድር ሳይፈጠር የገነት ምድር ሳትፈጠር ማርያም ፈጽማ የተመሰገነች ነበረች። (#በግእዝ፦ ዘእንበለ ይትፈጠር ሰማይ ወምድር ወዘእንበለ ትሣረር ምድረ ገነት ሀለወት ስብሕት ቅድስት ወቡርክት ይእቲ ማርያም)። ▶️ኅዳር 24 ካህናተ ሰማይ◀️ ካህናተ ሰማይ፦ የልዑልን …
Media post
Media post
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.