Channel
“እኔም፦ ትልቅ ሥራ እሠራለሁ፥ እወርድም ዘንድ አይቻለኝም፤ ሥራውን ትቼ ወደ እናንተ በመውረዴ ስለ ምን ሥራው ይታጐላል?“ ነህምያ 6: 3 YouTube፡ https://m.youtube.com/@apostolicanswers1
Updated: 2026-08-23
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ አሥራ ስድስት በዚች ቀን አምላክን የወለደች የእመቤታችን ድንግል ማርያም ሥጋዋ ወደ ሰማይ ያረገበት መታሰቢያዋ ሆነ። ከዕረፍትዋም በኋላ ከእነርሱ ስለመለየትዋ ሐዋርያት ፈጽመው ያዝኑ ነበር.. ከዚህም በኋላ የክብር ባለቤት ጌ…
የእግዚአብሔርን ቃል ሁሉ እወዳለሁ.. ከዛ ውስጥ ግን አንዱ: “ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ።” [ዮሐንስ 14: 3] በስመአብ.. እንዴት ያለ ተስፋ ነው ጌታ የሰጠን.. ጌታችን ሊወስደን ይመጣል.. ክብርም …
ሲጀመር ያቡ ትችላለች😁😁 ከብዙ አንግል ነው ስህተቱን የሚያሳየው.. https://vt.tiktok.com/ZSVDMD33C/ —
0:26 መጽሐፍ ቅዱስ ባይጻፍስ..?? ቤተ ክርስቲያን የወንጌል መስካሪ መሆኗ ይቋረጥ ነበር..?? 4:57 “ቤተ ክርስቲያን ትሳሳታለች ግን አትጠፋም” ለሚሉ😁😁 ክፍል - 2
“መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ” የሚለው ትምህርት እንዴት ፕሮቴስታንትን ርቃኑን እንደሚያስቀረው.. ባለፈው ከቪዲዮ ጋር ለለጠፍኩት ጽሑፍ ማብራሪያ ክፍል - 1
የልጅነት ጊዜያችን አንዳንዱ በጣም የምንናፍቀው ነው አንዳንዱ ደግሞ ለዚያ ዕድሜ ብቻ የሚሆን ነው.. እኔ በግሌ ግን ከልጅነት ነገር ከሚናፍቁኝ ውስጥ አንዱ.. የበአል ጊዜ የነበረኝ ያ ስሜት አሁንም ድረስ ቢኖር.. እኔ ትንሽ ከጎረመስኩበት ዘመን ጀምሮ የበፊቱ ስሜት ጠፍቷል ማለት ይቻ…
ዕብራውያን 7:25 ላይ:- “ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና..” የሚለውን ይኸው አንዱ “ትልቅ ካቴድራል” ላይ ቆሞ “ሊያማልድ” የሚለው “ሊፈርድ” ማለት ነው እያለ ነው😁😁 ጌታችን በእውነት “ስለ እነርሱ ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራል” ተብሏል.. ይህ ማለት …
እስልምና ላይ አንዳንድ ነገሮችን እያየሁ.. ከዚህ ቀደም “አልኪታቢ” በሚል ስም የሚታወቀውን ወንድም ቻናል አስተዋውቂያችሁ ነበር እና እርሱ የጻፋቸውን መጻሕፍት መዳሰስ ጀመርኩ.. ገና ዳሰሳዬን ከመጀመሬ.. ጌታ በሚያውቀው ስለዚህ ወንድም እጅግ ደስ ይለኝ ጀመር.. ብዙ በጥናት የደከመ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.