Channel
ዝም አንልም እኛ በህይወት እስካለን፤ 👉 ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፤ ◎ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር። ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @abuimranaselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ
Updated: 2026-08-23
#ስለ_መውሊድ_በኡለሞቻችን ➪➩➪➩➪➩➪➩➩➩ ✅ በአለም ላይ ታዋቂ የሆኑና በአላህ ፍቃድ ባላቸው እውቀት ከጥመት ባለቤቶች ውጭ ትንሽ ትልቁ፤ ሴት ወንዱ የሚያከብራቸው ውድና የተከበሩ የሱና መሻይኾች በአሁኑ ሰዓት እየተደገሰ ስለሚገኘው መውሊድ የሰጡት የተለያዩ ትምህርት ሲሆን ከታች በሊ…
🚫 የሰለፍዮች የዳዕዋ ነፃነት በመጅሊስ አመራሮች መልካም ፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ አይደለም ! ኢትዮዽያዊያን የፈለጉትን አስተሳሰብም ሆነ እምነት የማራመድ መብታቸው በማያሻማ ሁኔታ እንደ ጠዋት ፀሀይ ፍንትው ብሎ በሚታይ መልኩ ህገ – መንግስቱ ያስቀምጣል ። በመሆኑም እኛ ኢትዮዽያዊ…
ቂርአቱ የሚጀመረው ነሃሴ 20//2018 ነው። አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏህ ውድ ተማሪዎች ከዚህ በፊት ይጀመራል ያልናችሁ ቋሚ የደርስ ፕሮግራም ከቀናት በኋላ ይጀመራል። ፕሮግራሙ ➊ኛ የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት => ፅሁፍ ለጀማሪዎች => የነህው ትምህርት => የሶርፍ ትምህርት ❷ኛ አጫጭር…
#መውሊድን_ከተለያዩ_ሸሪዓዊ ምክንያቶች አንጻር አላከብርም! ከብዙው በጥቂቱ 20 (ሀያ) ምክንያቶችን ልጥቀስ። ➚➚➚➚➚➚➚ ❶ኛ, #መውሊድ በሸሪዓችን #መሠረት የሌሌለው ማለትም #ቁርኣንና_ሐዲሥ ላይ ያልተደነገገ አዲስ #መጤ ፈጠራ ስለሆነ፣ ❷ኛ, #መውሊድ መከበር ያለበት ጠቃሚ #ኢስላ…
በአሁኑ ሰዓት አብዛኛው ሰው አላህን ፍራ ከምትለው... ካሜራ አለ ተጠነቀቅ ብትለው ይበልጥ ይጠነቀቃል‼ ሱብሀነላህ!! https://t.me/aaussj https://t.me/aaussj
የጁምዓ ኹጥባ(ምክር) የቢድአ አደገኝነት እና እና የመውሊድ ቢድአነት ኡስታዝ አቡ ሙስ0ብ ሰዕድ አብዱለጢፍ (ሀፊዘሁሏህ) ነሀሴ 8 - 2018 ባህርዳር ቡኻሪ መስጂድ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq
📖 በአዲስ መልክ ተዘጋጅቶ የተለቀቀ መፅሐፍ 📖 🟪 በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ 33 ብዥታዎች እና መልሶቻቸው 🖋በአቡ ዐብዲልዐዚዝ/ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ ሐፊዞሁሏህ የተዘጋጀ፤ 🔻መውሊድን ሐይማኖታዊ በዓል አድርገው ለማክበር የሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች፤ 🔻ከቁርኣን፣ ከሀዲስ፣ ከሶሓቦች እ…
🟢ከጁመዐህ መለያዎች https://t.me/Abuhemewiya
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.